የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነትም ሆን ብሎ - TopicsExpress



          

የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነትም ሆን ብሎ ያሰናከለው መለስ ዜናዊ፣ ስብሃት ነጋ እና አባይ ጸሃዬ መሆናቸው ሲታወቅ ምክንያቱም በ1969 ዓ.ም. ከላይ የተጠቀሰ መሬት የኤርትራ ነው ብሎ ወያኔ የፈረመበት በመሆኑ ይህም በአልጀርሱ ስምምነት ወያኔ መሪ መለስ ዜናዊ አሳልፎ ለኤርትራ መስጠቱ የ1969 ዓ.ም. ትልቁ ማሳያ ነው:: የኢትዮ-ኤርትራን ጦርነት እነማን መሩት? ይህን እንመልከት:: 1. መለስ ዜናዊ የጦሩ ጠቅላይ አዛዥ እና ጠቅላይ ሚኒስቴር … ኤርትራዊ 2. ጻድቃን ገብረተንሳኤ የጦሩ ጠቅላይ ኤታ ማዦር ሹም ... ኤርትራዊ 3. ሳሞራ የኑስ…ከፍተኛ ጀነራል ... ኤርትራዊ(በናቱ ከርከበት በአባቱ ሱዳናዊ) *አቶ ገብረመድህን አርአያ የቀድሞ ህወሀት ፋየናንስ ክፍል ሀላፊ የነበሩ ኢትዮጵያዊ ናቸው። ህወሀትን ከለቀቁ በሗላ የድርጅቱት ጸረ-ኢትዮጵያዊነትና ወንጀሎቹን በማጋለጥ ይታወቃሉ። አቶ ገብረመድህን ባሁኑ ሰዓት በአውስትራሊያ በስደት ይኖራሉ።
Posted on: Sat, 22 Jun 2013 09:18:01 +0000

Trending Topics



class="stbody" style="min-height:30px;">
Our phone rang this morning about 5:30 the caller ID said it was
Lou Reed, I kid you not, popped into my head twice yesterday. Once
While shopping at the Cherry Creek Mall today, I had an elderly
Turbine safety concerns FOLLOWING the unexplained collapse of
LA MANO DE CFK "Me parece que la discriminación es algo

Recently Viewed Topics




© 2015