Ethiopia automatically qualified for group stages for 2015 Africa - TopicsExpress



          

Ethiopia automatically qualified for group stages for 2015 Africa Cup of Nations in Morocco | ኢትዮጵያ ለሞሮኮው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ በቀጥታ ምድብ ማጣርያ ውስጥ ተካተተችበ2013 የአፍሪካ ዋንጫ የተሳተፈችው ኢትዮጵያ ወደ 2015 የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ በሚደረገው የማጣርያ ውድድር ካለ ቅድመ ማጣርያ ምድብ ውስጥ ተካታለች፡፡ ካፍ ባወጣው ድልድል መሰረት ኢትዮጵያን ጨምሮ 21 ሃገራት ምድቡን ተቀላቅለዋል፡፡የቅርብ ጊዜ ውጤቶችን ተንተርሶ ካፍ ባወጣው ደረጃ መሰረት ኢትዮጵያ 16ኛ ደረጃን መያዟ በቀጥታ ወደ ምድብ ማጣርያው ለመግባት አግዟታል፡፡ በቅድመ ማጣርያው የሚያልፉ 7 ሃገራት 21ዱን ሃገራት በ7 ምድብ የሚከፈሉ ሲሆን አፕሪል 27 ቀን 2014 ካይሮ በሚገኘው የካፍ ፅህፈት ቤት የምድብ ማጣርያ ድልድሉ እጣ ይወጣል፡፡ ዝርዝሩን ➤➤➤ diretu.be/224652
Posted on: Tue, 28 Jan 2014 15:00:01 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015