#Millions of voices for freedom - UDJ መንግስት የአንድነት ፓርቲ የቅስቀሳ ቡድን አባላትን እየተከታተለ ማሰሩን ገፍቶበታል ካዛንቺስ አካባቢ ስምንት አባላት በ10 ፖሊስሶችና በደህንነት አባላት ተከበዋል፤ አባላቱ “ምንም አላጠፋንም ወደ ጣቢያ አንሄድም” ብለዋል፡፡ በርከት ያሉ ደህንነቶች ኮድ 3 የታርጋ ቁጥር 35677 በሆነ መኪና ወርደዋል የብረትና የእንጨት ቆመጥ የያዙት ፖሊሶች የሀይል እርምጃ ሊወስዱ ነው፡፡ #millionsofvoice sforfreedom #Ethiopia #UDJ
Posted on: Fri, 27 Sep 2013 12:43:26 +0000