ሲጀመር እናትንና ሴትጎደኛ ማነፃፀር - TopicsExpress



          

ሲጀመር እናትንና ሴትጎደኛ ማነፃፀር እራሱ ከ10ቱ ትዕዛዛት አልፎ 11ኛ ሀጥያት መሥራት ነው!!! ሴት ጎደኛ እኮ የምትንከባከበው ጎደኛዋ ጥሩ ሲሆንና ሲሆን ብቻ ነው አሊያማ ወደ ሌላ ትቀነጠሳለች:: እናት እኮ ጥሩ ብንሆን መጥፎ ጉዳይዋ አይደለም ጉዳይዋ ከኛነታችን ነው እንጂ ገንዘብ or ፀባይ አይደለም!!! እማይዬ wdddd aregishalew yanchiw Abrar
Posted on: Fri, 12 Jul 2013 19:33:51 +0000

Recently Viewed Topics




© 2015