ቆይ ግን በቀደም አንድ ሰው እስራኤል - TopicsExpress



          

ቆይ ግን በቀደም አንድ ሰው እስራኤል ኢትዮጵያኖችን ለማስወጣት 3 ፕሌን ላከች የሚል በሬ የወለደው ወሬ ተጽፎ አይቼ ነበር ... ይህ ወሬ እውነት ቢሆን ጥሩ ነበር ነገር ግን ወገኖቼ ዛሬ እስራኤልም እኮ ጥቁር ይውጣልን እያለች ነው አይገርምም ? ከእስራኤል ይሄ ይጠበቃል ? 3 ፕሌን ላከች የሚለው አሁን እንዴት አነሳሽው ብትሉኝ አሁን በዜና አንዱ Israeli will be black free stat ሲል ሰሰማው የኛ ነገር ትዝ አለኝ......ለማንኛውም እኛ እራሳችን ነፃ የምንወጣው በራሳችን ነው:: አቅም አተን ዛሬ ብንፍጨረጨርም አንድ ቀን ቀና እንል እና በራሳችን እንቆማለን ::
Posted on: Fri, 22 Nov 2013 07:04:18 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015