በአዲስ አበባ ዛሬ ሕወሃት የዘር ማጥፋት - TopicsExpress



          

በአዲስ አበባ ዛሬ ሕወሃት የዘር ማጥፋት በሙስሊሙ ላይ አደረሰ -በሺዎች የሚቆጠሩ እናቶች፣ ህፃናት፣ ነፍፀጡሮች በጨካኞቹ የወያኔ አሻባሪዎች ክፉኛ ተደበደቡ። -በሺዎች የሚቆጠሩ ሙስሊሞች በባዶ እግራቸው በማሯሯጥ ደም በማስተፋት ወደ እስርቤት አጋዙዋቸው -የሕወሃት አሸባሪዎች አንዲት ነፍሰጡር እናትን በአሰቃቂ ሁኔታ ገደሉ
Posted on: Thu, 08 Aug 2013 08:15:24 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015