የ2006 ዓ.ም የትምህርት ጊዜ ከመስከረም 25 - TopicsExpress



          

የ2006 ዓ.ም የትምህርት ጊዜ ከመስከረም 25 ቀን 2006 ዓ.ም የሚጀምር ሲሆን የተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 27 እና 28 ይካሂዳል፡፡ ስለዚህ ነባር መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ መስከረም 25 ቀን 2006 ጀምሮ በዩነቨርሲቲው ካምፓሶች በመገኘት ምዝገባ እንድታካሂዱ ዩኒቨርሲቲው ያሳውቃል፡፤ ማሳሰቢያ ከላይ ከተጠቀሱት ቀናት በፊትም ሆነ ከምዝገባ ቀን በኋላ የሚመጡ ተማሪዎችን ዩኒቨርሲቲው የማያስተግናድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ሬጂስትራር ጽ/ቤት SHARE ena LIKE argu
Posted on: Wed, 25 Sep 2013 18:30:51 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015