ጀግናዋ አትሌታችን ጥሩነሽ ዲባባ - TopicsExpress



          

ጀግናዋ አትሌታችን ጥሩነሽ ዲባባ በኦሎምፒክ እና በአለም ሻምፒዮና ለሀገራችን ያመጣቻቸው የወርቅ ሜዳሊያዎች፡- * በ2003 የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ5000 ሜትር የወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊ * በ2005 የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ5000 እና በ10000 ሜትር የወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊ * በ2007 የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ10000 ሜትር የወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊ * በ2008 የኦሎምፒክ በ5000 እና በ10000 ሜትር የወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊ * በ2012 በኦሎምፒክ በ10000 ሜትር የወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊ #Teddy
Posted on: Sat, 03 Aug 2013 09:40:27 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015