115 African migrants arrested while attempting to cross into Yemen - TopicsExpress



          

115 African migrants arrested while attempting to cross into Yemen ...See at ... diretu.be/493279 | 115 የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ስደተኞች የመን ሊገቡ ሲሉ መያዛቸው ተገለጸ ስደተኞቹ የተያዙት በሁለት ጀልባዎች ወደ የመን ለመግባት ሲሞክሩ ሲሆን ከ80 በላይ የሚሆኑት ኢትዮጵያዊያን መሆናቸው ተዘግቧል፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኖች ኮሚሽን እንዳስታወቀው ከሆነ ይህን ያህል ስደተኞች በአንድ ግዜ ሲያዙ ከሶስት ወራት ወዲህ የመጀመሪያው ነው፡፡
Posted on: Mon, 28 Apr 2014 17:30:00 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015