73 percent of Addis Ababa’s light rail-way construction is - TopicsExpress



          

73 percent of Addis Ababa’s light rail-way construction is completed and ahead in the expected time | Read More at ...goo.gl/xXdyB1 | የአዲስ አበባ ቀላል በላል ባቡር ግንባታ ስራ ለመጀመር 27 በመቶ ይቀረዋል ተባለ፡፡ 41 ፉርጎዎች በቻይና እየተሰሩለት ያለው የአዲስ አበባ ቀባል ባቡር ፕሮጀክት 73 በመቶ የሚሆነው ስራ መጠናቀቁ እና በታቀደለት ግዜም ስራ እንደሚጀምር ተነግሯል፡፡ የባቡር መስመሩ 39 ጣቢያዎች የሚኖሩት ሲሆን ለበርካታ ሰዎችም የስራ እድል ይፈጥራል ተብሏል፡፡ የባቡር ፕሮጀክት ግንባትው ሲጠናቀቅ ለሚፈለገው የሰው ሃይል በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር ስልጠናዎች እየተሰጡም እንደሚገኙ የባቡር መንገድ ኮርፖሬሽን አስታውቋል
Posted on: Tue, 12 Aug 2014 22:00:01 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015