ADAMA MUSLIMS VOICE ሰበር ዜና የአዳማ - TopicsExpress



          

ADAMA MUSLIMS VOICE ሰበር ዜና የአዳማ ሙስሊሞች ድምፅ ከልደታ ፍርድ ቤት ከ11 ወራት በፊት በአዳማ ከተማ በወያኔ ካድሬዎች ታፍነዉ የተወሰዱት ወንድሞችና እህታችን ዛሬም ፍትህ የተጠማዉ ልደታ ፍርድ ቤት ቀርበዉ እንደነበር ምንጮች ገልፀዋል፡፡ እናም እኚ ወንድሞችና እህታችን ዳኛ የለም በሚል በቂ ያልሆነ ሰበብ ለሰኔ 24 እና 25 መቀጠራቸዉን ምንጮች ተናግለዋል፡፡ ፍትህ ለወንድሞችና ለእህታችን!!! ፍትህ ለወኪሎቻችን!!! ፍትህ በየማጎሪዉ ለሚሰቃዩ ሙስሊሞች!!! የአዳማ ከተማ ሙስሊሞንች ወቅታዊ ሁኔታ የሚዘግበዉን ፔጅ ላይክ አድርገዋል?????? ላይክ ካላዳረጉ አሁኑኑ ላይክ በማለት ይቀላቀሉ፡፡ ADAMA MUSLIMS VOICE= https:// facebook / adamamuslimsvoic e
Posted on: Thu, 12 Jun 2014 14:06:26 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015