(#DIABET...!!) በምግብ ላልተካሽ፣ ደሜን - TopicsExpress



          

(#DIABET...!!) በምግብ ላልተካሽ፣ ደሜን አንጠፍጥፈሽ፣ ቅባቴን ሞጣጠሽ፣ ግልኮሴን መጠሽ፣ ስታርቸን መጥምጠሽ፣ ልቤን ሙልጥ አርገሽ፣ ሀሌናየን ገዝተሽ፣ አቅሜን አሳጥተሽ፣ በልቸ ላልጠግብሽ፣ ቧንቧየን አጥብበሽ፣ አኦርታየን አንቀሽ፣ ቬዝሌን ሰንገሽ። በፍቅርሽ፡ድያቤት በጥም ስንገበገብ፣ በርሃብ ስራገብ፣ ይሄው አደረግሽኝ "ሱካር"በሽተኛ አልጠግብ ባይ ደደብ!!!!
Posted on: Wed, 21 Aug 2013 20:25:25 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015