Dani Alves Eats Banana Thrown From Public - Villareal vs Barcelona - TopicsExpress



          

Dani Alves Eats Banana Thrown From Public - Villareal vs Barcelona 2-3 ...See at... diretu.be/365378 |አስገራሚው የዳንኤል አልቬዝ የዘረኝነት ጥቃት ምላሽ በላሊጋው ባርሴሎና ሺላሪያልን 3ለ2 አሸንፏል። ትልቁ ትኩረትን የሳበው ጉዳይ ግን እሱ አይደለም... በጨዋታው የተፈጠረው ሌላ ክስተት እንጂ ብራዚላዊው ዳንኤል አልቬዝ ከቪላሪያል ደጋፊዎች ሙዝ ይወረወርበታል ተጫዋቹ ከዚህ ቀደም እንደ ሳሙኤል ኤቶ ሜዳ ለቆ ለመውጣት አልሞከረም ወይም ስለ ዘረኝነት ሲል አልተማረረም ይልቁንስ ሙዙን ብድግ አድርጎ ልጦ በልቶታል። በዘረኝነት በተለይም በስፖርቱ ከሚንፀባረቅባቸው ሀገራት ስፔን አንዷ ናት። እናም አለ አልቬዝ. ሐሳቡን ሲሰጥ ዘረኝነት በአንድ ጊዜ የሚቆም ነገር አይደለም በስፔን ደግሞ ያጋጥማል ለሀሪቷም አዲስ አይደለሁም ኖሬባታለሁ የሆነው ሆኖ ሙዙን የወረወረውን ሰው አላውቅም ግን ላመሰግነው እፈልጋለሁ ምክንያቱም በልቼው ሀይል እንዲሰጠኝ ስላደረገ. ሲል በፈገግታ ሃሳቡን ገልጿል። የአልቬዝን ድርጊት እንዴት አገኙት? በመልካም ማሸነፍ እንበለው ይሆን ወይስ ምን ?
Posted on: Mon, 28 Apr 2014 09:00:00 +0000

Recently Viewed Topics




© 2015