Egyptian Ambassador donates blood ... See at ... diretu.be/724295 - TopicsExpress



          

Egyptian Ambassador donates blood ... See at ... diretu.be/724295 | በኢትዮጵያ የግብጽ አምባሰደር ደም ለገሱ በኢትዮጵያ የግብጽ አምባሰደር የሆኑት ሞሃመድ ኢድሪስ በሂልተን ሆቴል የኢትዮጵያ የደም ባንክ ባዘጋጀው ደም የመለገስ ዘመቻ ላይ ደም ሰጥተዋል፡፡ አምባሳደሩ ይህን ያደረጉት ከኢትዮጵያን ወንድም እና እህቶች ጋር ያላቸውን ወዳጅነት ለማሳየት መሆኑም ተጠቁሟል፡፡ አምባሳደሩ ለሚድያ ተቋት በላኩት መግለጫ ‹‹ ደም በውሃ የተሰራ ነው እንዲሁም ግብጽ አብዛኛውን የውሃ ፍላጎቷን የምታሟላው ከኢትዮጵያ ነው ኢትዮጵያዊያን እና ግብጻዊያን በማይለያይ ሃረግ የተሳሰሩ ናቸው ብለዋል፡፡
Posted on: Fri, 23 May 2014 15:30:00 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015