Egyptian government has issued more than $4 million in bribes to - TopicsExpress



          

Egyptian government has issued more than $4 million in bribes to three African presidents in an effort to convince them to sway their governments positions on the Renaissance Dam - የግብጽ መንግስት ለ3 የአፍሪካ ሀገራት ፕሬዝዳንቶች 4 ሚሊዮን ብር ጉቦ በመስጠት በታላቁ የህዳሴ ግድብ ላይ የያዙትን አቋም ለማስቀየር እየሰራ ነው ሲል አልጀዚራ አጋለጠ፡፡ ግብጽ የአባይ ተፋሰስ ሀገራት በአባይ ግድብ ዙሪያ የያዙትን አቋም ለማስቀየር የ4 ሚሊዮን ዶላር በጀት በመመደብ ለሶስት ሀገራት መሪዎች በጉቦ መልክ በመስጠት እተንቀሳቀሰች መሆኑን የአልጀዚራ ዘገባ አመልክቷል፡፡ የናይል የላይኛው ተፋሰስ ሀገራት የናይል የትብብር መአቀፈን መፈረማቸው የሚታወስ ሲሆን ለታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብም ድጋፋቸውን አሰምተዋል፡፡ በውሀ ጉዳይ ለይ የግብጽ ዋነኛ አጋር የነበረችው ሱዳን ፤ የታላቁ ህደሴ ግድቡን መደገፏ ግብጽ ወደ ላይኞቹ የወንዙ ተፋሰስ ሀገራት ፊቷን እንድታዞር አስገድዷታል፡፡ የናይልን የትብብር መአቀፍ ከፈረሙ እና ዋነኛ ደጋፊ ከነበሩ ሀገራት መካከል ታንዛኒያ የሀሳብ ለወጥ ማድረጓ የሰሞኑ አብይ አጀንዳም ሆኖ የቆየ ሲሆን ዩጋንዳ እና ደቡብ ሱዳን ግን የታንዛኒያን ሃሰብ መቃወማቸውን መዘገባችን ይታወሳል፡፡ በዚህ ጉዳይ ዝርዝር ዘገባውን በዚህ ያግኙ...diretu.be/474837
Posted on: Fri, 06 Jun 2014 21:00:00 +0000

Trending Topics



8848038">In 2002, Ms Margaret O’Neilla Nutritionalist Therapist working
To My Academic Friends: Heres What ASALH Is Up Against in Keeping
So today I was in the kitchen and heard Zave Saying
Toplantının ardından büyük bir telaşla arkadaşlarının
QUESTION FROM A COTC FRIEND: Im continuing to have food

Recently Viewed Topics




© 2015