Egyptian satellite to monitor construction of Ethiopias disputed - TopicsExpress



          

Egyptian satellite to monitor construction of Ethiopias disputed dam...Read More here...diretu.be/539289 | ባሳለፍነው ሳምንት ግብፅ የህዳሴውን ግድብ ለመሰለል ሳተላይት አመንጥቃለች ማለታችን ይታወሳል። ዛሬ የግብፅ ባለስልጣናት በሚዲያቸው በኩል በግልፅ (EgySat) ኢጂሳት በተባለው በቅርቡ ባመጠቁት ሳተላይት የግድቡን ሂደት እየተቆጣጠሩ መሆኑን አስታውቀዋል። የኢትዮጲያ መንግስት በዚህ ጉዳይ ላይ የሚለውን ይዘንላቹ እንቀርባለን። የዜናውን ዝርዝር የባለስልጣኑን ንግግር በዚህ ማንበብ ይችላሉ...diretu.be/539289
Posted on: Thu, 01 May 2014 06:30:00 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015