#Ethiopia|n Television July 7 2014 News goo.gl/PvgpG0 - TopicsExpress



          

#Ethiopia|n Television July 7 2014 News goo.gl/PvgpG0 የእለቱ የETV አበይት ዜናዎች - የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር የሲቪል ስራው 90% ተጠናቀቀ፤ በጥር ወር ባቡሩ ስራ ይጀምራል - 3500 የሚሆኑ የአዲስ አበባ የጎዳና ተዳዳሪዎች ለሙያ ስልጠና ወደ አፋር ተሸኙ - እንግሊዝ ለኢትዮጲያ የምትሰጠውን ድጋፍ አጠናክራ መቀጠል እንደምትፈልግ ከእንግሊዝ ፓራማ የመጡ ልዑካን ገለፁ - የህዝብ ተዋካዮች ምክር ቤት ለ2007 ዓ.ም ከ178 ቢሊዮን ብር በላይ ረቂቅ በጀት አፀደቀ - ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ቻይና አቀኑ ለዝርዝር ዜና==>goo.gl/PvgpG0
Posted on: Mon, 07 Jul 2014 20:24:03 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015