Ethiopia receives World Bank loan to create jobs ... See at... - TopicsExpress



          

Ethiopia receives World Bank loan to create jobs ... See at... diretu.be/263663 | ኢትዮጵያ ለስራ ፈጠራ የሚውል የ 4.8 ቢሊዮን ብር ብድር ከዓለም ባንክ አገኘች፡፡ ከዓለም ባንክ የተገኘው የ250 ሚሊዮን ዶላር ብድር በኢትዮጵያ አዳዲስ የስራ እድል ለሚፈጥሩ ፕሮጀክቶች እና ተወዳዳሪ የሆነ የሰው ሃይል ለመፍጠር ለሚደረጉ እንቅስቃሴዎች የሚውል እንደሆነ የአፍካን ሪፖርት ዘገባ አመልክቷል፡፡ ዘገባው እንዳመለከተው ከሆነ የተገኘው ብድር በማኒፋክቸሪንግ ዘርፍ የስራ እድል ለመፍጠር በአዲስ አበባ ከተማ ለሚገነቡ የኢንደስትሪ ዞኖች ግንባታ ይውላል፡፡ በአዲስ አበባ የሚገነቡት የኢንደስትሪ ዞኖች የውሃ ፣ የመብራት እና ሌሎች መሠረተ ልማቶች እንዲሟላላቸው በማድረግና ምርቶቻቸውን የሚሸጡበት ቦታ በማመቻቸት በንግድ ስርአቱ የሚፈጠሩ አላስፈላጊ ወጪዎችን ይቀንሳል ተብሏል፡፡ ለተጨማሪ … diretu.be/263663
Posted on: Wed, 21 May 2014 14:23:31 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015