Ethiopia says ready to boost Somalia troops after Sierra Leone - TopicsExpress



          

Ethiopia says ready to boost Somalia troops after Sierra Leone exit | Read More at.....goo.gl/dcLk2O | ኢትዮጵያ በሶማሊያ ያሉ የሴራሊዮን ሰላም አስከባሪዎች መውጣት ተከትሎ በሶማሊያ የሰላም አስከባሪዎቿን ቁጥር የምትጨምር መሆኑ ተገለፀ፡፡ በኢቦላ ቫይረስ ምክንያት የሴራሊዮን ሰላም አስከባሪ ሀይሎች ሶማሊያን ለቀው እንዲወጡ እተደረገ ነው፡፡ የአሚሶም ሰላም ማስከበር 22 ሺ ሰላም አስከባሪ አባላት አካል የሆነው 850 የሴራሊዮን ሰላም አስከባሪ ነው፡፡ በአፍሪካ ህብረት ጥያቄ መሰረት ኢትዮጵያ ተጨማሪ ሰላም አስከባሪ ሀይሎችን ለመላክ ዝግጁ ነኝ ማለቷን ያሆ ኒውስ አስነብቧል፡፡ በምእራብ አፍሪካ የተከሰተው የኢቦላ ቫይረስ በሽታ ጨርሶ ካልጠፋ የሴራሊዮን ሰላም አስከባሪዎች ወደ ሶማሊያ ላይሄዱ ይችላሉ ተብሏል፡፡
Posted on: Tue, 23 Dec 2014 09:05:44 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015