#Ethiopia taking firm steps to ensure sustainable food supply | - TopicsExpress



          

#Ethiopia taking firm steps to ensure sustainable food supply | ይህ የሲሲቲቪ ዘገባ ኢትዮጵያ ከዛሬ 30 ዓመት በፊት ከነበረችበት የድርቅና የረሀብ ዘመን እየተላቀቀች ነው ይለናል፡፡ የግብርናው ምርት በ8% እድገት ሲያሳይ ጌድዮን ገሞራው የተሰኙ የኢኮኖሚ ተንታኝ ደግሞ ባለፉት 10 ዓመታት ሀገሪቱ 10 ሚሊዮን አዳዲስ የሥራ እድሎችን እንደፈጠረች ይጠቅሳሉ፡፡ ሀገሬ እደጊ እንላለን ፡ የቪዲዮ ዘገባውን እዚህ መከታተል ትችላላችሁ --> diretu.be/729669
Posted on: Tue, 22 Oct 2013 16:30:00 +0000

Recently Viewed Topics




© 2015