Ethiopian Dam poses threat to Egyptian monuments: Antiquities - TopicsExpress



          

Ethiopian Dam poses threat to Egyptian monuments: Antiquities minister | ግብፆች አሁንም ማውራታቸውን ቀጥለዋል። ኢትዮጲያ በምትገነባው የህዳሴው ግድብ ላይ ያላቸው አቤቱታም አሁንም አላባራም። ዛሬ ማምሻውን በግብፅ ሚዲያ አዲስ ዘገባ ደርሶናል፣ የህዳሴው ግድብ በቅርሶቻችን ላይ ተፅዕኖ አለው፤ እናም አለም በተፅዕኖው ላይ ትኩረት አድርጎ ጥናት ይደረግልን ሲሉም ተደምጠዋል። የድሬቲዩብ ወዳጆች በቅርሶች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርሱ የሚችሉ ማንኛው ግዶቦች ደግሞ ሊቆሙ ይገባል ብለው ለተናገሩት የግብፅ ሚኒስተር ምን ምላሽ አላችሁ? ዝርዝሩን ይከታተሉ ➤➤➤ diretu.be/775935
Posted on: Tue, 04 Feb 2014 18:48:21 +0000

Trending Topics



e in this
Just so you know if you arent monitoring citywide news sources:
Veganism /ˈviːɡənɪzəm/ is the practice of abstaining from
Ibn `Abbas (May Allah be pleased with them) reported: The

Recently Viewed Topics




© 2015