Ethiopian born Mohamed Al Amoudi is one of the richest people in - TopicsExpress



          

Ethiopian born Mohamed Al Amoudi is one of the richest people in the world with an estimated wealth of $15.3 Billion according to Forbes. | ትá‹áˆá‹° ኢትዮጵያዊዠቢáˆá‹¨áŠáˆ­ ሼክ ሙሃመድ አሊ አሠአሙዲ በáŽáˆ­á‰¥áˆµ የቢáˆá‹¨áŠáˆ®á‰½ á‹áˆ­á‹áˆ­ á‹áˆµáŒ¥ በ15.3 ቢሊየን ዶላር 61ኛ ሆኑ የ67 አመት እና 8 áˆáŒ†á‰½ አባት የሆኑት ሼክ ሙሃመድ አሊ አሠአሙዲ የሃብት መጠናቸá‹áŠ• ከአáˆáŠ“ ከáŠá‰ áˆ«á‰¸á‹ የሃብት መጠን በ1.9 ቢáˆá‹¨áŠ• ዶላር ጭማሪ አሳይቷáˆá¡á¡ በኮንስትራክሽንá£á‰ áŒá‰¥áˆ­áŠ“ እንዲáˆáˆ በሃይሠዘርá በኢትዮጵያᣠበሳá‹á‹² አረቢያ እና በስዊድን ኢንቨስት በማድረጠየሚታወá‰á‰µ እáŠáˆ ባለሃብት ላለá‰á‰µ ተከታታይ አመታት የሃብት መጠናቸዠጭማሪ በማሳየት áŠá‹ በአለሠላይ ከሚገኙ ቱጃሮች á‹áˆ­á‹áˆ­ á‹áˆµáŒ¥... የ61ኛáŠá‰µáŠ• ቦታ የያዙትá¡á¡ በኢትዮጵያ ሰአመዋእለ ንዋይ በማáሰስ የሚታወá‰á‰µ የክቡር ዶክተር ሼክ ሙሃመድ አሊ አሠአሙዲ ለታላበየኢትዮጵያ የህዳሴ áŒá‹µá‰¥ áŒáŠ•á‰£á‰³ ድጋá በማድረጠáŒáŠ•á‰£áˆ­ ቀደሠባለሃብት ሲሆኑ አáˆáŠ• ባላቸዠአጠቃላይ ሃብትሠ15.3 ቢáˆá‹¨áŠ• ዶላር ወይሠአáˆáŠ• ባለዠáˆáŠ•á‹›áˆ¬ áˆáŒ£áŠ” ከ290 ቢáˆá‹®áŠ• ብር በላይ እንደሆአáŠá‹ የáŽáˆ­á‰¥áˆµ መረጃ የሚያመለክተá‹á¡á¡ ባለሃብቱ በ2010 በ10 ቢáˆá‹¨áŠ• ዶላር 64ኛ ᣠበ2011 በ12.3 ቢáˆá‹¨áŠ• ዶላር63ኛ ᣠበ2012 በ12.5 ቢáˆá‹¨áŠ• ዶላር 61ኛ እንዲáˆáˆ በ2013 በ13.5 ቢáˆá‹¨áŠ• ዶላር 65ኛ ሃብት እንደáŠá‰ áˆ«á‰¸á‹ የáŽáˆ­á‰¥áˆµ አመታዊ የቢáˆá‹¨áŠáˆ®á‰½ á‹áˆ­á‹áˆ­ ተገáˆáŒ¿áˆá¡á¡See more
Posted on: Tue, 04 Mar 2014 23:21:33 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015