Hero Cat Saves Young Boy From Dog Attack In Bakersfield ... See at - TopicsExpress



          

Hero Cat Saves Young Boy From Dog Attack In Bakersfield ... See at .... diretu.be/577348 | “ውሻን ስትንከባከበው እነዚህ ሰዎች መልዓክ ናቸው ይላል፣ ድመት ግን ስትንከባከቧት እንዲህ የተንከባከቡኝ አኔ መልዓክ ብሆን ነው ብላ ታስባለች” የሚል የቆየ አባባል አለ፡፡ በሀገራችንም ቢሆን የድመትና የውሻ ነገር በተመሳሳይ መልኩ ሲነገር እንሰማለን፡፡ የውሻ ታማኝነት፣ የድመት ከነብር የተወረሰ የሚመስል ኩራት በብዙ ተረትና ምሳሌዎቻችንና ትውፊቶቻችን ውስጥ ያለ ነው፡፡ የሆነው ሆኖ በታማኝነት ጉዳይ ለዘመናት ስሙ ሲነሳ የምናውቀው ውሻ እንጂ ድመት አይደለችም፡፡ ምናልባትም ዘመኑ የተገላቢጦሽ ሆኖም ይሆናል CNN በዛሬው ዕለት ያሰራጫት አንዲት ቪዲዮ ድመት የቤተሰቡን ሕጻን ልጅ ከውሻ ጥቃት በጀግንነት አስጥላ ስታባርር እናያለን… ዘይገርም ነገር ይሏል ይህ ነው…ቪዲዮውን ተከታተሉት....
Posted on: Thu, 15 May 2014 18:30:01 +0000

Trending Topics




© 2015