Israel Chemicals to invest $600m in Ethiopian potash mine ... See - TopicsExpress



          

Israel Chemicals to invest $600m in Ethiopian potash mine ... See at ... diretu.be/745497 | እስራኤል ኬሚካልስ ኢትዮጵያን ‹‹የአፍሪካ የፖታሽ ምርት ማማ ›› አደርጋታለሁ አለ እስራኤል ኬሚካልስ በ600 ሚሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት በኢትዮጵ ፖታሽ ሊያመርት መሆኑን አስታውቋል፡፡ የእስራኤሉ ኮርፖሬሽን ኢትዮጵያን የአፍሪካ የፖታሽ ምርት ማማ እንደሚያደርግ እና በሃገሪቱ የኤሌክሪክ ዝርጋታ ላይ ኢንቨስት እንደሚደርግ ቃል ገብቷል፡፡ ካምፓኒው በዳሉል አካባቢ ዘጠኝ የፖታሽ ማእድን ማውጫ ቦታዎች ላይ ስራ ለመጀመር በዝግጅት ላይ እንደሆነና የፖታሽ እና የፎስፌት ማዳበሪያዎችን እንደሚመርትም ተጠቁሟል፡፡ የማእድን ስራው ለ 5 ሺህ ሰዎች የስራ እድል እንደሚፈጥርም የተገለጸ ሲሆን ካምፓኒው በሌሎች የኢንቨስትመንት ዘርፎች ለመሳተፍ ባለሞያዎቹን ወደ ኢትዮጵያ በመላክ ጥናት እንደሚያደርግም ገልጿል፡፡ ለተጨማሪ .... diretu.be/745497
Posted on: Tue, 20 May 2014 09:00:01 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015