KEFI Minerals takes full control of Ethiopia gold project in - TopicsExpress



          

KEFI Minerals takes full control of Ethiopia gold project in £1.5mln deal | diretu.be/332283 | ኬፊ ሚንራልስ የተሰኘው ወርቅ ፈላጊ ድርጅት በ1.5 ሚሊየን ፓውንድ በቱሉ ኬጲ አካባቢ የሚገኘውን የወርቅ ፍለጋ ፍቃድ ሙሉ ለሙሉ በእጁ እንዳስገባ አስታውቋል፡፡ ኬፊ ሚንራልስ ከአጠቃላዩ 25% የሚሆነውን የናዮታ ሚንራልስን የቦታውን ድርሻ ነው በ1.5 ሚሊየን ፓውንድ የገዛው፡፡ በቦታው ላይ ያለውን ድርሻ መሸጥ የፈለገው ለቦታው ኢንቨስትመንት ፋይናንስ በማጣቱ መሆኑን የገለጸው ናዮታ ሚንራልስ በሽያጩ ገንዘቡ ኢትዮጵያ ውስጥ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በወሰደው የወርቅ ፍለጋ ቦታ ላይ ስራውን ለማጠናከር ማሰቡን ገልጿል፡፡ ለተጨማሪ ....diretu.be/332283
Posted on: Wed, 11 Jun 2014 16:00:00 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015