SATURDAY 31/05/2014 በኖርዌይ የሚኖሩ - TopicsExpress



          

SATURDAY 31/05/2014 በኖርዌይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን 35 ሺህ ብር በ Paltalk Ethiopians World Wide Free Discussion Forum በኩል ለሰማያዊ ፓርቲ ገንዘብ ለግሰዋል። እኔም በተጨማሪ 10 000 ብር እሰጣለው። እርስዎስ? እንደ አማራጭ የሰማያዊ ፓርቲን በPaypal ሰሜን አመሪካ ለሚገኘው ሰጪን ድጋፍ አርዳታዎን መለገስ ይችላሉ። Payable to Semayawi North America Support Bank: Bank of America Account #: 435031829977
Posted on: Sat, 31 May 2014 23:23:36 +0000

© 2015