Sowing the Seeds of Famine in Ethiopia ... See at... - TopicsExpress



          

Sowing the Seeds of Famine in Ethiopia ... See at... diretu.be/746838 | የባዮቴክኖሎጂ የሰብል እህል አምራችና ሻጭ ምዕራባውያን ድርጅቶች አይናቸውን አፍሪካ ብሎም ኢትዮጵያ ላይ ከጣሉ ሰነባብተዋል፡፡ እ.አ.አ በ1990ዎቹ አጋማሽ ግድም የኢትዮጵያ የእርሻ ምርት ላይ መጥፎ ተጽዕኖውን በጣለው ክስተት ላይ የተደረገን ጥናት በመመርኮዝ የተጻፈው አንድ ጽሁፍ የነዚህን ኩባንያዎች ድብቅ አጀንዳ ይተነትናል፡፡ በዘረ መል ምህንድስና የተዋቀሩ የእህል ዘሮችን አምራቾቹ ዓለማቀፍ ተቋማት የብዝሀ ሕይወትን በማጥፋት፣ ለእህሎቻቸው ከገበሬው የማያቋርጥ ክፍያ በመሻት የሚታወቁ ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ በሌሎች ትላልቅ ዓለማቀፍ የገንዘብ ተቋማት እየታገዙ የንግድ ስርዓትን እንዳሻቸው ሲያሾሩ ታይተዋል፡፡ የነዚህን የዘረ መል ምህንድስና እህል ሻጭ ድርጅቶችን ገበና የሚያስነብበውን ጽሁፍ ይከታተሉ
Posted on: Sat, 24 May 2014 17:00:00 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015