Tullow, ministry deny oil discovery report ... See at ... - TopicsExpress



          

Tullow, ministry deny oil discovery report ... See at ... diretu.be/392667 | የኢትዮጵያ የማዕድን ሚንስቴር እና የብሪታኒያው ቱሎው የነዳጅ ፈላጊ ድርጅት በደቡብ ኦሞ ሸለቆ ነዳጅ ተገኝቷል በሚል የሚራገበው ዜና ከእውነት የራቀ ነው ሲሉ አስተባበሉት፡፡ መቀመጫውን አሜሪካ ያደረገው ኢነርጂ ኤንድ ካፒታል የተባለው ድረ ገጽ በዚህ ሳምንት ቱሎው በኢትዮጵያ ነዳጅ አግኝቷል ሲል መጻፉን የቱሎው ኃላፊዎች ከእውነት የራቀ ብለውታል፡፡ ኃላፊዎቹ አክለውም ቁፋሮው እንደቀጠለ ቢሆንም እስካሁን ግን ምንም ዓይነት ነዳጅ አለመገኘቱን ተናግረዋል፡፡ የማዕድን ሚንስትሯ ስንቅነሽ እጅጉ ሐሙስ ዕለት እንዳሉት “…ነዳጅ መገኘቱ በተለያዩ ሚዲያዎች መነዛቱ የተሳሳተ ነው፡፡ ቱሎው በጋና፣ ኡጋንዳ እና ኬንያ ስኬታማ ውጤት ያስመዘገበ ድርጅት በመሆኑ ወሬው ሊሰራጭ እንደቻለ ጠቁመዋል፡፡ የኢትዮጵያ የማዕድን ሚንስቴር እና የብሪታኒያው ቱሎው የነዳጅ ፈላጊ ድርጅት በደቡብ ኦሞ ሸለቆ ነዳጅ ተገኝቷል በሚል የሚራገበው ዜና ከእውነት የራቀ ነው ሲሉ አስተባበሉት፡፡ መቀመጫውን አሜሪካ ያደረገው ኢነርጂ ኤንድ ካፒታል የተባለው ድረ ገጽ በዚህ ሳምንት ቱሎው በኢትዮጵያ ነዳጅ አግኝቷል ሲል መጻፉን የቱሎው ኃላፊዎች ከእውነት የራቀ ብለውታል፡፡ ኃላፊዎቹ አክለውም ቁፋሮው እንደቀጠለ ቢሆንም እስካሁን ግን ምንም ዓይነት ነዳጅ አለመገኘቱን ተናግረዋል፡፡ የማዕድን ሚንስትሯ ስንቅነሽ እጅጉ ሐሙስ ዕለት እንዳሉት “…ነዳጅ መገኘቱ በተለያዩ ሚዲያዎች መነዛቱ የተሳሳተ ነው፡፡ ቱሎው በጋና፣ ኡጋንዳ እና ኬንያ ስኬታማ ውጤት ያስመዘገበ ድርጅት በመሆኑ ወሬው ሊሰራጭ እንደቻለ ጠቁመዋል፡፡ Read More at ... diretu.be/392667
Posted on: Mon, 05 May 2014 03:00:01 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015