Wisdom from God 6 Now we do speak wisdom among the mature, but - TopicsExpress



          

Wisdom from God 6 Now we do speak wisdom among the mature, but not a wisdom of this age or of the rulers of this age, who are perishing. 7 Instead we speak the wisdom of God, hidden in a mystery, that God determined before the ages for our glory. 8 None of the rulers of this age understood it. If they had known it, they would not have crucified the Lord of glory. 9 But just as it is written, Things that no eye has seen, or ear heard, or mind imagined, are the things God has prepared for those who love him. 10 God has revealed these to us by the Spirit. For the Spirit searches all things, even the deep things of God. 11 For who among men knows the things of a man except the mans spirit within him? So too, no one knows the things of God except the Spirit of God. 12 Now we have not received the spirit of the world, but the Spirit who is from God, so that we may know the things that are freely given to us by God. 13 And we speak about these things, not with words taught us by human wisdom, but with those taught by the Spirit, explaining spiritual things to spiritual people.1corinthians 2-6:13)6 በበሰሉት መካከል ግን ጥበብን እንናገራለን፥ ነገር ግን የዚችን ዓለም ጥበብ አይደለም የሚሻሩትንም የዚችን ዓለም ገዦች ጥበብ አይደለም፤ 7 ነገር ግን እግዚአብሔር አስቀድሞ ከዘመናት በፊት ለክብራችን የወሰነውን፥ ተሰውሮም የነበረውን የእግዚአብሔርን ጥበብ በምሥጢር እንናገራለን። 8 ከዚችም ዓለም ገዦች አንዱ እንኳ ይህን ጥበብ አላወቀም፤ አውቀውስ ቢሆኑ የክብርን ጌታ ባልሰቀሉትም ነበር፤ 9 ነገር ግን። ዓይን ያላየችው ጆሮም ያልሰማው በሰውም ልብ ያልታሰበው እግዚአብሔር ለሚወዱት ያዘጋጀው ተብሎ እንድተጻፈ፥ እንዲህ እንናገራለን። 10 መንፈስም የእግዚአብሔርን ጥልቅ ነገር ስንኳ ሳይቀር ሁሉን ይመረምራልና ለእኛ እግዚአብሔር በመንፈሱ በኩል ገለጠው። 11 በእርሱ ውስጥ ካለው ከሰው መንፈስ በቀር ለሰው ያለውን የሚያውቅ ሰው ማን ነው? እንዲሁም ደግሞ ከእግዚአብሔር መንፈስ በቀር ለእግዚአብሔር ያለውን ማንም አያውቅም። 12 እኛ ግን ከእግዚአብሔር እንዲያው የተሰጠንን እናውቅ ዘንድ ከእግዚአብሔር የሆነውን መንፈስ እንጂ የዓለምን መንፈስ አልተቀበልንም። 13 መንፈሳዊውን ነገር ከመንፈሳዊው ነገር ጋር አስተያይተን መንፈስ በሚያስተምረን ቃል ይህን ደግሞ እንናገራለን እንጂ የሰው ጥበብ በሚያስተምረን ቃል አይደለም።1corinthians 2-6:13)
Posted on: Thu, 27 Mar 2014 17:31:06 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015