Yey, it is Firday!ጨዋታ ጨዋታ ጨዋታ... :-) ጨዋታ ፩ --------- ረጅም ነህና ሞኝነት አታጣም እቆርጥልሃለሁ አሳጥሬ በጣም /Welansa Berta/ ጨዋታ ፪ --------- በይ ቶሎ ቁረጪው፤ ሰልችቶኛል እቱ፥ _አንቺ እየናፈቅሽኝ መውረድ በየለቱ። /ዮሐንስ ሞላ/ ቀሽት የእረፍት ቀናት! ጠይም በረንዳ: ዘ ዮሐንስ ሞላ/ Chocolate Porch: Yohanes Molla’s
Posted on: Fri, 25 Apr 2014 12:44:36 +0000