ህወሓት Idea - TopicsExpress



          

ህወሓት Idea የለውም! =============== የህወሓት ፍልስፍና እየተባለ የሚነገረን ከሌሎች የተኮረጀ መሆኑ ያውቃሉ? ለምሳሌ ወታደራዊ ምህንድስናው ከማዖ ሴቱንግ (Maoist Military Strategy) የተወሰደ ነው። ፖለቲካዊ የቁጥጥር ፍልስፍና ከስታሊናዊ አስተሳሰብ የተኮረጀ ነው። ህወሓት የራሱ ፍልስፍና የለውም። አሁን አለን የሚሉት የ5 ዓመቱ የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ፕላን በትክክል አያውቅቱም። አሁን ካሉ የህወሓት መሪዎች አንዱን እንኳ ስለሚከተሉት የልማታዊ መንግስት አስተሳሰብ፣ ትራንስፎርሜሽንና ልማት የሚሉ Concepts የሚያውቅ አይገኝም። በፖሊሲ ደረጃ መኮረጅ በራሱ ችግር ላይሆን ይችላል። ሳታውቀው መኮረጅ ግን አደጋ አለው። ባሰባሰብኳቸው መረጃዎች መሰረት ህወሓቶች ልማት ምን ማለት እንደሆነ አያውቁም፤ ትራንስፎርሜሽን ምን ማለት ነው ብትላቸው አይነግርሁም። ትንሽ ስለ ልማታዊ መንግስት ይሞክራሉ። ስለ ልማታዊ መንግስት ያልተሟላ መረጃ አላቸው፤ መረጃ እንጂ እውቀቱ ግን የላቸውም። አሁን በደመነፍስ ነው እየተጓዙ ያሉ። በደመነፍስ የሚጓዝ ገደል የመግባት ዕድሉ ከፍተኛ ነው። ህወሓት idea የለውም! It is so!!!
Posted on: Sat, 10 May 2014 09:35:19 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015