ለምን ደወልሽው ? --------------- --- አንድ ሴት - TopicsExpress



          

ለምን ደወልሽው ? --------------- --- አንድ ሴት ዉሀ ልትቀዳ ጎንበስ ስትል አንድ ጊዜ ያመልጣትና (Feswan) ድዉ ታደርገዋለች። ዘወር ብላ ስታይ አለቃ ገብረሀና ከኋላዋ ቆመዋል። ከዛም ደንገጥ ብላ... «አለቃ ለመሆኑ ሰአት ስንት ሆነ ስትላቸው?» «አይ አንች ካላወቅሽዉ ለምን ደወልሽዉ?» አሏት
Posted on: Thu, 18 Jul 2013 12:19:00 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015