ለሴቶች አንዳንድ ፌስቡክ ላይ ደባሪ - TopicsExpress



          

ለሴቶች አንዳንድ ፌስቡክ ላይ ደባሪ ጥያቄዎችን እየጠየቁ የሚያሰለቿቹ ወንዶች አሉ አይደል? አትጨነቁ ከዛሬ ጀምሮ እንዳይጨቀጭቋቹ አሪፍ አሪፍ መልሶችን ልሰጣቹ ነው ጥያቄ፡ ሀይ ቆንጆ ምን እየሰራሽ ነው? መልስ፡ የጋብቻ ቀለበቴ ጠፍቶብኝ እየፈለኩት ነው! ጥያቄ ፡ እንገናኝ? መልስ፡ ደስ ይለኛል ግን የ8 ወር እርጉዝ ስለሆንኩ መንቀሳቀስ አይመቸኝም ጥያቄ ፡ ስልክሽን ላኪልኝ...... መልስ፡ ጣጣ የለውም መጀመርያ ግን ካላስቸገርኩህ የ 100 ብር ካርድ ላክልኝ.. ጥያቄ ፡ ቦይ ፍሬንድ አለሽ? መልስ፡ አዎ 2 ልጆች አሉን ባይ ዘ ዌ ወታደር ነው፡፡ ሴቶች ትስማማላቹ ?
Posted on: Tue, 03 Sep 2013 18:50:48 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics



A:

© 2015