ለፌስቡክ ገዋደኞች ...የገዋደኛ ጓደኞች - TopicsExpress



          

ለፌስቡክ ገዋደኞች ...የገዋደኛ ጓደኞች ...የጓደኛ ጓደኛ ......ጓደኞች ..... በመላው አለም አመልካች አሌክስ አብረሃም ጉዳዩ ....ምርጥ ማስታወቂያ የሚሰራ ጓደኛ መፈለግ ይህን የእኔን ፔጅ በመጭው አንድ ወር ውስጥ ብዙ ተከታዮች እንዲኖሩት ለማድረግ ከመቸውም ጊዜ በበለጠ ጠንክሬ በመስራት ላይ እገኛለሁ ...ይሁንና ፔጁን ለማስተዋወቅ የጓደኞቸ እገዛ አስፈልጓል.... ስለዚህ እስካሁን እኔን ለማስተዋወቅ ላደረጋችሁት ትብብር እያመሰገንኩ ለዚህ ፔጅ የወሩን ምርጥ ማስታወቂያ የሚሰራልኝን ጓደኛ ወሩን ሙሉ እመርቀዋለሁ ! በዛም ላይ የአመቱ ምርጥ ጓደኛ ከሚል መአረግ ጋር አንድ ስጦታ አዘጋጅቻለሁ(የኔ ጓደኞች ከስጦታው ይልቅ ፍቅሩ እንደሚበልጥባችሁ ባውቅም) በመሆኑም ይህንን ፔጅ በቀጣይ አንድ ወር ውስጥ ‹መካከለኛ ተከታይ› ካላቸው የፌስ ቡክ ፔጆች ተርታ ለማሰለፍ ሁሉም ጓደኞቸ ሸር በማድረግ ማስታወቂያ በመስራት እና በማስገደድም ጭምር(ሂሂሂ) የተለመደ ትብብራችሁን እንድታደርጉ እጠይቃለሁ መፎክር(የአንድ ወር ዘመቻው መሪ ቃል) .....‹‹አንዲት እርቃናኗን የተነሳችውን ፎቶ የለጠፈች ሴት ምንም ሳትሰራ አስር አስራ አምስት ሽ ተከታይ ሲኖራት የሰላማዊ ፌስቡከ ፔጆቻችን በሰው እጥረት መታማት የለባቸውም!! ›› ወዳጃችሁ አሌክስ አብረሃም ALEX Abrehame - በነገራችን ላይላይ 3,532 likes • 1,206 talking about this ALEX Abrehame - በነገራችን ላይ Timeline Recent • About 3,532
Posted on: Sun, 11 Aug 2013 09:36:28 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015