+++ ሕይወተ ብፅዕት ድንግል ማርያም|The Life - TopicsExpress



          

+++ ሕይወተ ብፅዕት ድንግል ማርያም|The Life of the Blessed Virgin Mary| የተባለው መጽሐፍ ከጥንታውያን መዛግብት|Christian Classics Ethereal Library| አንዱ ነው:: እመቤታችን ከልጇ ከወዳጇ ጋር ወደ ግብጽ መሰደዷን|The Flight into Egypt| ይገልጻል:: እንዲሁም ሕጻኑ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በግብጽ በረሃ ስደት ወቅት የነበረውን ቆይታ ጊዜውንም|The Age of the Child Jesus During The Flight to Egypt| ያትታል:: ስለ ጻድቁ አረጋዊ ዮሴፍም ሲገልጽ መልአኩ ለቅዱስ ዮሴፍ ሕጻኑና እናቱን ይዞ ወደ ግብጽ እንዲሸሽ ሲነግረው ስለሚያርፍበት ቦታ አልተጨነቀም; እንደነገረው ሕጻኑና እናቱን ይዞ ተሰደደ እንጂ:: When St. Joseph was told by the angel to flee into Egypt with Jesus and Mary, he did not worry about a dwelling-place, but set off at once as he was told. ይላል:: [ሕይወተ ብጽዕት ድንግል ማርያም|The Life of the Blessed Virgin Mary; By Anne Emmerich; ገጽ/P./ 209|.]
Posted on: Mon, 20 Oct 2014 08:14:03 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015