ሰበር ዜና እጅግ ያሳዝናል!!! እኔ - TopicsExpress



          

ሰበር ዜና እጅግ ያሳዝናል!!! እኔ የምወዳቸቸውና የማከብራቸው በፍትሀዊና በዴሞክራሲያዊ መርህ መሰረት ወደ ስልጣን የመጡት ታላቁ የግብፅ ፕሬዚደንት ሙሐመድ ሙርሲ ከደቂቃዎች በፊት ከስልጣን ለቀቁ:: ለሙሐመድ ሙርሲ ስልጣን መልቀቅ ትልልቅ የፖለቲካ ተንታኞች እንደሚሉት እና አብዛኛው ሰው የተስማማበት የቀድሞው የግብፅ አንባገነን መሪ የነበረው የሙባረክ ርዝሮዦችና የምዕራቢያዊያን በተለይም የአሜሪካና የእስራኤል እጅ እንዳለበት ጠቁመዋል:: ግብፃዊ ወንድሞቻችንን አላህ ይጠብቃቸው አሚን
Posted on: Wed, 03 Jul 2013 19:42:26 +0000

Recently Viewed Topics




© 2015