#ሰበር_ዜና # Breaking_News ሞ-ፋራህ - TopicsExpress



          

#ሰበር_ዜና # Breaking_News ሞ-ፋራህ ሜዳልያውን ተቀማ " Mo farah just lost his medal በሞስኮ እየተካሄደ በሚገኘው ኢንተርናሽናል የአትሌቲክስ ውድድር ላይ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት የ5000 ሜትር ውድድር ላይ ኢትዮዽያዊ አትሌቶችን አስከትሎ በ1ኛነት ያጠናቀቀው በትውልድ ሶማልያዊ በዜግነት እንግሊዛዊ የሆነው ሞ ፋራህ ከውድድሩ በሗላ በተደረገ ድንገተኛ ምርመራ በደሙ ውስጥ አበረታች ንጥረነገሮች የተገኙበት በመሆኑ የወርቅ ሜዳልያውን ተቀምቷል:: እንደ አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘገባ ከሆነ የምርመራው ውጤት ለህዝብ ይፉ ከሆነ በሗላ በውድድሩ ሁለተኛ ሆኖ ያጠናቀቀው ሀጎስ ገብረሂወት የወርቅ ሜዳልያውን ይረከባል:: እልልልልልል.......... " " " " " " " " እልልልልልል ...... " " " " " " " " ... ብዬ ልለጥፍ አሰብኩና ተውኩት... ውሸቴን ነው ጏዶች, መቼስ ምኞት አይከለከል share
Posted on: Fri, 16 Aug 2013 19:19:52 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015