ሳቅ የደስታ ምንጭ ነው አይደለ የሚባለው - TopicsExpress



          

ሳቅ የደስታ ምንጭ ነው አይደለ የሚባለው :: አንዷኮ ነች ተኳኩላ ፌስ ቡክ ላይ እራሷን ገጭ አድርጋለች :: አንድ ቀን ከአንዱ ጋር ቻት ሲያደርጉ የት ነው ያለሽው ይላታል :: አሜሪካ ነኝ ትለዋለችና ብዙ ይጨዋወታሉ ሸበላው ጠበስኩኝ ብሎ በደስታ ሰክሯል :: ቀኖች አለፉ ፣ ወራቶች ተቆጠሩ :: አንድ ቀን ቆሎ ተራ የሚባል ሰፈር ይሄዳል (ካሜሪካን ግቢ ትንሽ ወረድ ብሎ ሱማሌ ተራ አካባቢ ነው ):: አንድ የሆነ ከረንቦላ ቤት ሲገባ ይቺሁ አሜሪካ ነኝ ያለችው ልጅ ከረንቡላዋን ስትከካ እጅ ከፈንጅ ይይዛታል :: አንቺ አሜሪካ ነኝ አላልሽኝም ነበር እንዴ ? ብሎ ሸበላው ሲያፈጥባት እሷም አንተ ምን ልትሰራ ቬጋስ መጣህ አለችው ይባላል :: መሳቅ ይቻላል ... መጣን ሌላም አለን
Posted on: Tue, 03 Dec 2013 18:00:29 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015