ስሌው፡ በኛ ትምሐርት ‘ማንም ሰው - TopicsExpress



          

ስሌው፡ በኛ ትምሐርት ‘ማንም ሰው በፍርድ ቤት ጥፋተኝቱ ካልተረጋገጠ በቀር ወንጀለኛ አይባልም።’ የመኢሰን እና የኢሕዐፓ ታሪክ እንደዚህ በፌስቡክ 30 እና 40 ቃላት ውይይት ትልቅ መደምደሚያ የሚሰጥበት አይመስለኝም። ማናቸውንም በስም እየጠራሁ እገሌ ወንጀለኛ ነው ለማለት እቸገራለሁ። ለምሳሌ ኢሕአፓ ወንድሙን ዳምጤ ጎበዜን በግፍ ረሽኖበታል። ለምሳሌ ኢሕአፓ ዶ/ር መኮንን ሸገኔን በአንድ እግር በአንድ እጅ ይኖር የነበረ ምርጥ ምሑር ተማሩ ስላለ ብቻ በአደባባይ ረሽኖታል። ኢሕአፓ እና መኢሶን ታሪካቸው በስርዐት መጠናት አለበት። ብዙዎቹ የአውሮፓን እና የአሜሪካን ድሎት ጥለው መጥተው በግፍ የተገደሉ ናቸው። ለምሳሌ የኢሕአፓው አክሊሉ ሕሩይ ሰዊዘርላንድ ጥሩ ሕይወት የነበረው ሰው ነበር። እነ ሀይሌ ፊዳ፤ ነገደ ጎበዜ ለአገር ለሕዝብ አላሰቡም ነፍሰ ገዳዮች ናቸው ብሎ ደፍሮ መናገር ከባድ ወደር የሌለው ድፍረት ብቻ ሳይሆን ነውርም ይመስለኛል። ። በመሆኑም ከአንዱ ወግኜ እገሌ ወንጀለኛ ነው ማለት ለእኔ ወንጀል የሰራሁ ይመስለኛል። የሕይወት መጣፍ ያስተማረን ይህንኑ ነው። sorry silew, i beg u to differ. let me tell u one story and laugh bottom up. u know girma kebede. u know/heard what he did. u know/heard he killed a nine months pregnant woman. during the red terror trial one of the names of persons በደርግ በግፍ የተገደሉ ተብሎ ከቀረበው ውስጥ ግርማ ከበደ IS ONE OF THEM. If one is killed without due process of law, that person was innocent. NO MATTER HOW MUCH U KNOW ABOUT THE GUILT OF THE PERSON, U R NOT THE EMBODIMENT OF THE LAW. what we have now is a mutual recrimination. the eprp has its own grievance history against meison. meison has its own grievance history against eprp. those in diaspora had come together and created a coalition. SO, MY BROTHER WE R TEMPERED BY THE REALITY. WE HAVE TO TAKE OUR TIME AND STUDY IT. BRANDING LIKE THE 70S IS COUNTER PRODUCTIVE
Posted on: Fri, 13 Sep 2013 11:50:32 +0000

Trending Topics



a wish
The grey Wolf, hawk and the Sky are the Symbole of the Turks

Recently Viewed Topics




© 2015