ቆጠራ (አለክስ አብረሃም ) እኔ - TopicsExpress



          

ቆጠራ (አለክስ አብረሃም ) እኔ ሰለመፀሃፍ ማውራት አልወድም መፀሃፍቱ ስለሚያነሱት ጉዳይ እንጅ !! መፅሃፍ መቁጠርና በይዘታቸውም ሆነ በገበያ ዋጋቸው ሰፋ ያለ ትንታኔ መስጠት የአይናለምና ጃፋር መፃህፍት መደብሮች እንጀራ ይመስለኛል !! በእርግጥ ታላላቅ ቤተመፀሃፍት ውስጥም በአመት አንዴ... በሁለት አመት አንዴ .....በ ሶስት አመት አንዴም ቆጠራ ይካሄዳል ....‹‹ቆጠራ ላይ ስለሁንን ቆጥረን እስከምንጨርስ ዘግተናል›› ከሚል ማስታወቂያ ጋር !!
Posted on: Thu, 03 Oct 2013 07:32:56 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015