በሀይማኖተኞችና በእውነት መካከል - TopicsExpress



          

በሀይማኖተኞችና በእውነት መካከል ያለው ልዩነት የህገመንግስታችንና የኢህአዴግ አሰራር ያህል በጣም የተራራቀ ነው!! በዚህ ፔጅ ክርክር ስገጥማቸው ሁለተኛ ጊዜዬ ነው፡፡ ባለፈው አመት ታህሳስ ወር አካባቢ ጫማቸውን ጥለው ነው የሮጡት፡፡ለምን እንደሚፈሩኝ ይገርመኛል፡፡ እኔ ለጊዜው ብዬ እንጂ ጥሩ ገንዘብና ጊዜ ሳገኝ አሪፍ ጥናትናምርምር አክዬበት አሪፍ የደለበ መጽፍ አእጽፍበታለሁ፡፡ይታያችሁ እዚህ ፔጅ ላይ መረጃ አምጡ የሚባሉ ክርስቲያንነን፣ ሙስሊም ነን ፣ አላው አክብር፣ ሀሌሉያ፣ እየስስ ጌታ ነው ምናምን እያሉ የሚያደነቁሩን ሁሉ በመረጃ መላጦች ናቸው፡፡እዚህ ፔጅ ላይ የታየው መላጣቸው ቤተእምነታቸውም መላጣ ነው፡፡የመረጃ ጸጉር የሌለው መላጣ፡፡ለማነኛውም እናንተ ይህንን የምታነቡ ሰዎች ሀይማኖትና ፈጣሪን አንድ አድርጋችሁ አትደባልቁ፣ሀይማኖተኛና እውነትም ፍጹም አታገናኙ ፡ ልዩነታቸው የህገመንግስታችንና የኢህአዴግ አሰራር ያህል በጣም የተራራቀ ነው፡፡የሀይማኖት ቀፋፊነት ለፈጣሪ ሰጥቶ ስለፈጣሪ መነጋገር እንደነውር መቆጠር የለበትም፡፡ የሀይማኖት ከፈን መከፈን ያለበት ሀይማኖትና ሀይማኖተኞችን ብቻ መሆን አለበት፡፡አለበላዛ ጣጣው ብዙ ነው!!ለማነኛውም ሀይማኖትን ለሀሰተኞች እውነትን ለፈጣሪ ለመስጠት ብንወስን መልካም ነው!!
Posted on: Sun, 06 Oct 2013 18:42:15 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015