በኢትዮጲያ የተመሳሳይ ጾታ ተጋቢዎች - TopicsExpress



          

በኢትዮጲያ የተመሳሳይ ጾታ ተጋቢዎች መብት እንዲከበር እሰራለው::#Ethiopia ፕሬዘዳንት ኦባማ አዲስ አምባሳደር በኢትዮጲያ ሾመዋል። ፓትሪሻ ሀስላች ሲባሉ እኚሁ አምባሳደር ልዩ የዲፕሎማሲያዊ ስራዎች እንደሚያከናውኑ ይጠበቃል። እናም ከመምጣቷ በፊት አሳካቸዋለው ብለው ለጋዜጠኞች ከገለጻቸው ነገሩች ውስጥ አንዱ ትኩረት ስቧል።ትምህርት እንዲስፋፋ ትምህርት እሰጣለው ወይም የሰብዓዊ መብት አያያዝ እንዲሻሻል አረጋለው እንዳይመስልህ። እሳቸው ያሉት በኢትዮጲያ የተመሳሳይ ጾታ ተጋቢዎች መብት እንዲከበር መቀነቴን ጠበቅ አድርጌ እሰራለው ነው ያሉት። ቁም ነገር መፅሄት
Posted on: Sun, 25 Aug 2013 17:35:50 +0000

Trending Topics



s="sttext" style="margin-left:0px; min-height:30px;"> Fakta Tentang Keunikan Kaabah Yang Kita Tak Pernah Nak Ambil
A mesure que le couple acquiert un statut et une visibilité

Recently Viewed Topics




© 2015