በኢትዮጵያ እግር ኾአስ ታሪክ - TopicsExpress



          

በኢትዮጵያ እግር ኾአስ ታሪክ ታይቶ ማይታወቅ የዝዉዉር ጭምጭምታዎች እየተናፈሱ ነዉ:: ከነዚህም መሃከል:-1. አበባዉ ቡጣቆ--south Africa 2. ዳዊት እስጢፋኖስ--south Africa 3. አሉላ ግርማ--south Africa 4. ሳላዲን ሰዒድ--south Africa 5. ጌታነህ ከበደ--south Africa 6. ዳዊት ፍቃዱ--south Africa 7. አስራት መገርሳ--Israel 8. ምንያህል ተሾመ--Israel 9. ተስፋዬ አለባቸዉ--Oman 10. ደጉ ደበበ--Oman 11. ዉበቱ አባተ--Sudan 12. አዲስ ህንፃ--Sudan 13. ሽመልስ በቀለ--Libya ምን ይመስላቹሀል???????????
Posted on: Sun, 30 Jun 2013 15:14:57 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015