በጅቡቲ ወደብ የተከማቸ 200 ሺህ ቶን ብረት - TopicsExpress



          

በጅቡቲ ወደብ የተከማቸ 200 ሺህ ቶን ብረት መጨናነቅ ፈጥሯል ተባለ ከዚህ ውስጥ 180 ሺህ ያህሉ ብረት የፋይናስ ችግር የገጠማቸው ግለሰብ አስመጪዎች ንብረት እንደሆነ ታውቋል፡፡ የሁለቱ አገራት ባስልጣናት በጉዳዩ ላይ ቢመክሩም ስምምነት ላይ አለመድረሳቸውንም ዘገባው ይገልጻል፡፡ hahudaily/business/item/571-uncollected-steel-imports-create-congestion-risk-at-port-of-djibouti
Posted on: Wed, 20 Nov 2013 10:59:10 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015