አሁን አሁን የአገር ውስጥ የአልባሳት - TopicsExpress



          

አሁን አሁን የአገር ውስጥ የአልባሳት ውጤቶችና መጫሚያዎች ፤ ከዋጋቸው ተመጣጣኝነትና ከረዥም ግዜ ግልጋሎት ሰጪነታቸው ባለፈ ፥ ወደ ውጪ ተልክው ተፈላጊነታቸው በመጨመር ላይ ነው። እርስዎ ምን ያህል በአገር ውስጥ ምርቶች ይጠቀማሉ ? የአገር ውስጥ ምርቶችን በምን መልኩ ማበረታትስ ይቻላል ብለው ይገምታሉ? እስኪ ሀሳብዎን ያጋሩን!
Posted on: Fri, 01 Nov 2013 09:32:48 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015