አላሁ አክበር አላሁ አክበር US RAP SINGER - TopicsExpress



          

አላሁ አክበር አላሁ አክበር US RAP SINGER Kristen ( Abby) ክርስቲን ትባላላች እውቅ አሜሪካዊ የራኘ ዘፋኝ ናት ኢስላምን ተቀብላለች ኢስላምን በመቀበሉያ ከእናቱያ ጋር ተጣልታ ዶ/ር ፊል ሾው አዘጋጅ ነው እንዲያስታርቃት እናቱያን አስ ጠርታት እያሸማገላቸው ነው ቪዲዮን ተመለከቱት እናቱዋ ልጄ ወንድ ወዳ ነው ልጄ ፈጣን ጭንቅላት አላት የኮምፒውተር ባለሙያ ነች ወታደራዊ ስልጠና ወስዳለች ስለዚህ ዐሸባሪዎች አታለውብኝ ጭንቅላቱያን ለመጠቀም ትላለች ልጅ ኖ ማማ ኢስላም አንቺ እንደምትገምቺው BBC ወይም CNN እንደሚደሰኩረው አደለም ኢስላም ሰላም ነው አሁን ነው ሂወት መኖር የያዝኩት በፊት ዝሙተኛ ነበርኩ ጠጪ ነበርኩ አሁን ግን ኢስላም ከዚህ ሁላ ጉድ አውጥቶኛል የተረጋጋ ሂወት ላይ ነኝ እያለቻት ነው ማማ ከኢስላም ምንም የሚያስወጣኝ ነገር የለም በእናትነትሽ አክብሬሽ ልታረቀሽ መጥቻለሁ ኢስላምን ለመተው የሚያስ ችል ምንም ነገር የለም በመጨረሻም የክርስቲን እናት ልጁያን ኢስላምን መቀበል ሳትወድ በግድ ተቀብላ ከልጁ ጋር ታርቃ ክርስቲንም ወደ ሳውዲ አረቢያ ለኢስላማዊ ትምህርት ሂዳለች ቪዲዩውን ይመለከቱት አላህ ሲመራ እንዲህ ነው m.youtube/watch?v=WsrIr2e8 qMY&itct=CA8QpDAYByITCKLEs tK1-8ICFYoKHAodUhwArzIHcmVsYXR lZEimtP-XvtarsXE%3D&client=mv- google&hl=en&gl=US
Posted on: Mon, 05 Jan 2015 04:16:28 +0000

Recently Viewed Topics




© 2015