ኢትዮጵያዊዉ አፍላቂ ወጣት በሃይሉ - TopicsExpress



          

ኢትዮጵያዊዉ አፍላቂ ወጣት በሃይሉ አብረሃ ለGIST Tech -1 ወይም Hydroponic Green Feed Production ለተባለ በያመቱ የሳይንስና ቴክኖሎጂ አፍላቂዎች ለሚወዳደሩበት መድረክ ለማጣሪያ አልፎአል። በሃይሉ የምርምር ዉጤቱን በኢንተርኔትhድረ ገጽ አስተዋዉቆ ከ30 የዓመቱ ተወዳዳሪዎች አንድ ለመሆን በቅቷል። ከተመረጠ ዓለም አቀፍ የንግድ ሃሳብ አፍላቂዎቹ ጉባኤ ላይ ለመካፈልና ስልጠና የማግኘት እድል ይኖረዋል። ተወዳዳሪዎች ለዚህ እድል የሚመረጡት በመስኩ ሊቃዉንትና በሕዝብ ምርጫ ነዉ።aaas.org/tech-i/vote ላይ ድምጽዎን በመስጠት ወጣቱ ሳይንቲስ በሃይሉ አብረሃ እንዲያሸንፍ ይርዱ!
Posted on: Fri, 26 Sep 2014 20:30:00 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015