ኤርትራ ከፍተኛ ወታደራዊ ወጪ በማውጣት - TopicsExpress



          

ኤርትራ ከፍተኛ ወታደራዊ ወጪ በማውጣት ከአፍሪካ አንደኛ ሆናለች በአፍሪካ መልካም የሚባል የኢኮኖሚ አፈፃፀም ያላቸው አገራት ወታደራዊ ወጪያቸው ዝቅትኛ ሲሆን ፥ ኢኮኖሚያቸው ባለበት እየረገጠ ወይም የረባ እድገት ሳያሳይ ወታደራዊ ወጪያቸው ያሻቀበ አገራት እንዳሉ ዘ አፍሪካን ኢኮኖሚስት ያወጣው ዘገባ ያመለክታል ። እንደዘገባው በድህነት ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች መሰረታዊ የማህበራዊ አገልግሎቶችን ከማሟላት ይልቅ ወታደራዊ ወጪያቸውን ካናሩ የአፍሪካ አገራት መካከል ኤርትራ በአንደኝነት ተቀምጣለች ። ብሩንዲና ሞሪታኒያ በቅደም ተከተል ሁለተኛና ሶስተኛ ናቸው ። ከአገር ውስጥ ምርት እድገት/GDP/ አንፃር አገራት ወታደራዊ ወጪያቸው ተሰልቶ በተሰጣቸው ደረጃ መሰረት ኢትዮጵያ ከአገር ውስጥ ምርት እድገት/ GDP/ 0 ነጥብ 9 በመቶውን ብቻ በማውጣት ከ52 አገራት መካከል 39ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች ። 1. Eritrea 6.30 % of GDP 2. Burundi 5.90 3. Mauritania 5.50 4. Madagascar 5.10 5. Morocco 4.80 6. Algeria 4.30 7. Guinea-Bissau 4.30 8. Sudan 4.20 9. Zimbabwe 3.80 10.Namibia 3.70 11.Djibouti 3.60 12.Guinea 3.40 13.Libya 3.10 14.Angola 3.00 15.Botswana 2.80 16.Comoros 2.80 17.Central African Republic 2.60 18.Swaziland 2.60 19. Egypt 2.20 20.Lesotho 1.90 21.Togo 1.90 22. Gabon 1.80 23. Kenya 1.80 24.Uganda 1.80 25.Zambia 1.80 26.Congo, Republic of the 1.70 27.Ghana 1.70 28.South Africa 1.70 29.Chad 1.60 30.Senegal 1.60 31.Benin 1.50 32.Cote d’Ivoire 1.50 33.Tunisia 1.50 34.Cameroon 1.30 35.Mali 1.30 36.Rwanda 1.30 37.Congo, Democratic Republic of the 1.20 38.Burkina Faso 1.10 39.Ethiopia 0.90 40.Niger 0.90 41.Nigeria 0.90 42.Somalia 0.90 43.Tanzania 0.90 44.Liberia 0.80 45. Malawi 0.80 46.Gambia, The 0.70 47.Mozambique 0.60 48.Sierra Leone 0.60 49.Sao Tome and Principe 0.50 50. Cape Verde 0.40 51.Equatorial Guinea 0.10 52. Mauritius
Posted on: Mon, 19 Aug 2013 15:01:38 +0000

Trending Topics



hat a Bummer; I know many of us will really miss him and his

Recently Viewed Topics




© 2015