እኔ እምለው አቶ አንደርጋቸው አማረኛ - TopicsExpress



          

እኔ እምለው አቶ አንደርጋቸው አማረኛ አይችልም ወይ ለምን ETV ይተረጉምልናል? ወያኔ ዘላለም ውሸት....ወያኔ የናንተም ቀን ቅርብ ነው በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ቁማር እንደተጫወታችሁ!አትቀሩም እናንተም እንደባብ እንደምት ቀጠቀጡ ማወቅ አለባችሁ።አቶ አንዳርጋቸው አሁንም ጀግና ነው.የፈለጋችሁትን አውሩ የኢትዮጵያ ህዝብ ግን የናንተን ውሽት መስሚያ ጆሮ የለውም!! diretube ስሙን ቀይሮ የመጣው ETV... .
Posted on: Tue, 08 Jul 2014 20:38:29 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015