እንደምን አመሻችሁ ጓዶች ፡ ውሎ እንዴት - TopicsExpress



          

እንደምን አመሻችሁ ጓዶች ፡ ውሎ እንዴት አለፈ? ✿ለምሽት ያልናቸውን ቀን ሙሉ ስለተናፈሰት ወሬወች ትንሽ እንገራችህ፡፡ ፩. የፕሪምየር ሊጉ ኮከብ Bony እዛው ለሚገኘው Man City መፈረሙ ተነገረ፡፡ ፪. Westbrom በ ሊውስ ቫንሀል እድል እየተሠጠው ያልሆነውን Fletcher ን ለማስፈረም ድርድር ጀምረዋል፡፡ ፫. Real Madrid ለ Juventus የመሀል ሜዳ ሞተር Pogba 100£ መመደቡ ተሠማ፡፡ ፬. Inter milan የ chelsea ውን ተከላካይ Zuma በዚህ የዝውውር መስኮት ለማስኮብለል ጥረት እያረጋጉ ነው፡፡ ፭. ማን ዩናይትድ Januzaj ለ Internazional አሳልፈው ሊሠጡ ነው፡፡ ፮. ከ Chelsea ጋር ስሙ ተያይዞ የነበረው Lionel Messi አሁን ደግሞ ስሙ ከ Man Utd ጋር እየተያያዘ ይገኛል፡፡ ፯. Pogba እንዲህ አለ= ማን ዩናይትድን በጣም እወደዋለሁ የደጋፊወች ስሜት ልዩ ነው፡፡ ለመጫወት ጉጉት ያሳድሩብሀል፡፡ ፰. Hummles ዶርትሙንድን መልቀቅ እንደሚፈልግ በግልፅ ተናገረ፡፡ ፱. የ Cr7 ልጅ የ Messi አድናቂ እንደሆነ C.Ronaldo ተናገረ፡፡ ይገርማል በጣም፡፡ መልካም አዳር ተመኘንላችሁ፡፡ Like, Comment አይለያችሁ፡፡ እናመሰግናለን፡፡
Posted on: Wed, 14 Jan 2015 17:14:30 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015